Get Mystery Box with random crypto!

እውነተኛውን ሞት ከመሞትህ በፊት አትሙት!! ≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈ የአላህ | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

እውነተኛውን ሞት ከመሞትህ በፊት አትሙት!!
≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈

የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦

«የዚያ አላህን የሚያወሳውና የማያወሳው ምሳሌ ልክ እንደሟችና እንደህያው ነው።»

ወንድሜ አላህ ከማውሳት በመዘናጋት ከመሞትህ በፊት አትሙት። በቆምክበትም፣ ቁጭ ባልክበትም፣ ተጋድመህም፣ እየተጓዝክም፣ እየሰራህም፣ በእረፍትህም ሰአት፣ ብቻህንም ሁነህ፣ ከሰው ጋርም ሁነህ

☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው
«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
አላህ ይ ቀበለን
JOIN

@Adnan567mh