Get Mystery Box with random crypto!

ጥሩ ምክሮች!ለብልሆች! አንብበው ሚለወጡበት ሱረቱል ከህፍን አርብ አርብ የቀራ ከደጃል ተንኮል | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

ጥሩ ምክሮች!ለብልሆች! አንብበው ሚለወጡበት
ሱረቱል ከህፍን አርብ አርብ የቀራ ከደጃል ተንኮል
ይጠበቃል
ሱረቱል ሙልክን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከቀብር ፈተና
ይጠበቃል
ሱረቱል ዋቂዐን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከድህነት
ይጠበቃል
ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ የቀራ ቁርዐንን
እንዳከተመ
ይቆጠራል
ሀያተል ኩርሲን እና ሱረቱል ኢኽላስ፣ፈለቅ እንዲሁም
ሱረቱል ናስን ማታ ማታ ወይም ጠዋት ላይ የቀራ
ከሸይጣን
ተንኮል እንጠበቃለን
የኢሻን ሠላትና የሱብሂን ሠላት በጀምዐ የሠገደ
ለሊቱን
በሙሉ እየሠገደ እንዳደረ ይቆጠራል
የሱብሂን ሠላት ሰግዶ ጎህ እስኪቀድ ድረስ አዝካሮችን
እያለ የተቀመጠ ሀጅ እንዳደረገ ይቆጠርለታል
የረመዳንን ፆምና የሸዋልን 6ቱን ቀን የፆመ አመቱን
በሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል ኢንሻእአላህ ሁላችንም
አንብበን የምንጠቀምበት ሠዎች ያድርገን!
https://t.me/Adnan567mh