Get Mystery Box with random crypto!

#ባሪያዬ እኔን መገናኘት ከወደደ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿قالَ اللَّهُ: إذ | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

#ባሪያዬ እኔን መገናኘት ከወደደ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿قالَ اللَّهُ: إذا أحَبَّ عَبْدِي لِقائِي أحْبَبْتُ لِقاءَهُ، وإذا كَرِهَ لِقائِي كَرِهْتُ لِقاءَهُ.﴾

“አላህ እንዲህ አለ፦ ባሪያዬ እኔን መገናኘት ከወደደ እኔም እሱን ማግኘትን እወዳለሁ። እኔን መገናኘት ከጠላ ደግሞ እኔም እሱን ማግኘትን እጠላለሁ።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 7504

https://t.me/Adnan567mh