Get Mystery Box with random crypto!

ሙቀት አልሸምትም፣በሴቶች ጋጋታ፡ ልብስ ደርቤ ነው፣ብርዱን የምገታ፡፡ (ብርዱ እንኳን ሰው ዝንጀ | የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍

ሙቀት አልሸምትም፣በሴቶች ጋጋታ፡
ልብስ ደርቤ ነው፣ብርዱን የምገታ፡፡

(ብርዱ እንኳን ሰው ዝንጀሮ ያሳቅፋል በሚል ተልካሻ ምክንያት ለምትተቃቀፉ ሁሉ )

@Adnakotkifle