Get Mystery Box with random crypto!

አጀንዳ አታሳጣን መሶቡ ሙሉ ይሁን፣ወሬ አይጥፋ ጎዳ፡ ግርርር የምንልበት፣የዕለት አጀንዳ፡፡ ስለ | የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍

አጀንዳ አታሳጣን
መሶቡ ሙሉ ይሁን፣ወሬ አይጥፋ ጎዳ፡
ግርርር የምንልበት፣የዕለት አጀንዳ፡፡
ስለ ኳስም ይሁን፣አልያም ስለ እምነት፡
ወይም መርጠህልን፣አወዛጋቢ አርቲስት፡፡
ፖለቲካም ይሁን፣የሴራ ትንተና፡
ስልጣን ከጨበጡት፣እኛ አናንስምና፡
አጀንዳ ጣልልን፣ከሰማይ እንደ መና፡፡
ግን ፈጣሪ አደራ፣ዘላቂ አታድርገው፡
እኛ የለመድን፣ዛሬ ግርር ብሎ ነገ ላይ መርሳት ነው፡፡

https://youtube.com/shorts/CQt6UrOKkbE?feature=share