Get Mystery Box with random crypto!

መጪውን አመት በአድናቆት(በእኔ) እንድትቀበሉት ከበላይ ትዛዝ ተላልፏል፡፡ እኔም ትቀባበሉብኝ ዘንድ | የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍

መጪውን አመት በአድናቆት(በእኔ) እንድትቀበሉት ከበላይ ትዛዝ ተላልፏል፡፡ እኔም ትቀባበሉብኝ ዘንድ ፍቃደኝነቴን እየገለፅኩ፤ለሀገሬ ምንም ሳልሰራ ልሞት ነው፤እያልኩ ስብሰለሰል፤ይኸው በመንግስት ትዕዛዝ የምወደውን ህዝብ፣ከምወዳት ሀገሬ አዲስ አመት ጋር ድልድይ ሆኜ ላሸጋግር ነው፡፡

ለሀገሬ ሙሴዋ፣ሆኜ የማገልገል፡
ውሎ ይግባ ስሜ፣አገኘሁኝ ዕድል፡
ከአሮጌው ዘመኗ፣ወደ አዲሱ አመት፡
ላሸጋግራት ነው፣ብላቴናው አድናቆት፡፡


https://youtube.com/shorts/OW4HOHIKExc?feature=share