Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ለምትገኙ ጋዜጠኞች ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሁለ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በአዲስ አበባ ለምትገኙ ጋዜጠኞች

ኢንፎርም አፍሪካ ከአፍሪካ ቼክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሁለት ቀናት የ Fact checking and verification ስልጠና ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ውስን ቦታ ስላለን መመዝገብ ትችላላችሁ።

ስልጠናው የሚሰጠው በአካል በመገኘት ነው
የስልጠናው ቀን ከሐምሌ 13-14, 2015
ቦታ ፣ ወደፊት ይገለጻል
ምዝገባ የሚያበቃው ነገ ሐምሌ 8, 2015
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጉግል ፎርም ሞልተው ይላኩልን

https://ggle.io/61D5