Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ ቀደም ከወደ ኦሮሚያ ክልል የተሰማው ዓይነት 'የኤጲስ ቆጶሳት' ሹመት ከትግራይ ክልልም ተሰም | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

ከዚህ ቀደም ከወደ ኦሮሚያ ክልል የተሰማው ዓይነት "የኤጲስ ቆጶሳት" ሹመት ከትግራይ ክልልም ተሰምቷል። የቅዱስ ሲኖዶስ ለመንግስት የአመቻቺነት ሚና ያቀረበው ጥሪ እንዴት ይታያል? በዘላቂነት የሚፈታው እንዴት ነው? ስንል የጠየቅንበት #ያማረዱካ ዝግጅት በተጨማሪም ሱዳን ቀውስ ውስጥ ሆና የኢትዮጵያን ግብፅ መሪዎች የግድቡን ድርድር በወራት ውስጥ ለመጨረስ መስማማታቸው ያለውን አንድምታ በተመለከተም ቆይታ አድርጓል።