በዚህ ሳምንት በ Startup Corner!!! ቤት ለመከራየት በየሰፈሩ መንከራተት እና የደላላን እንግልት የሚያስቀረውን "ቤቶት" መተግበሪያ ሰርቶ ወደ ቢዝነስ የገባው ወጣት ኑርሁሴን መሀመድ ጋር ቆይታ ይኖረናል ፡፡ በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd፦ 470 views11:04