Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበርዜና ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት ቀርቦ የ10 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠው መስከረም 12፤ 2015 ዓ.ም. | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

#ሰበርዜና
ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት ቀርቦ የ10 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠው

መስከረም 12፤ 2015 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፡ አዲስ አበባ) በትላንትናው እለት በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር የዋለው ዘመነ ካሴ በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ከሰዓት ቀረበ።

ፍርድ ቤቱ የ19 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቅዶ ቀጠሮ መሰጠቱን አዲስ ዘይቤ ከባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰምታለች።

አዲስ ዘይቤ ጉዳዩን ተከትትላ በዝርዝር ትዘግባለች