Get Mystery Box with random crypto!

የጎዳና አዳሪዎች የአዲስ አበባ ድልድዮች ባለውለታችን ናቸው ይላሉ። በተለይም በክረምት ወራት ከባድ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የጎዳና አዳሪዎች የአዲስ አበባ ድልድዮች ባለውለታችን ናቸው ይላሉ። በተለይም በክረምት ወራት ከባድ ዝናብ ሲጥል ሌላው ሰው ወደ ቤቱ ለመግባት እንደሚሯሯጠው ጎዳና አዳሪዎች ወደ ድልድዮች ያቀናሉ፤ ይህም ካልተቻለ ፖሊስ ጣቢያ ለማደር ፀብና ግርግር መፍጠር ሁለተኛ አማራጫቸው እንደሆነ ይናገራሉ። ሙሉ ጽሑፉን እነሆ
https://bit.ly/3CSyGxB
#Ethiopia #AddisAbaba
@AddisZeybe