Get Mystery Box with random crypto!

አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

የቴሌግራም ቻናል አርማ addismezemur — አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
የቴሌግራም ቻናል አርማ addismezemur — አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
የሰርጥ አድራሻ: @addismezemur
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.54K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ የሚወጡ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በትንሽ ሜጋባይት በዚህ ቻናል ያገኛሉ
.
@AddisMezemur Join ያድርጉ

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-04-17 07:03:01

17.7K views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 00:15:24 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?


ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር JOIN የሚለውን ይጫኑት
ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት
.
█▓▒░        ◄JOIN◄░►JOIN       ▒▓█
█▓▒░         ►JOIN◄░►JOIN      ▒▓█
█▓▒░         ►JOIN◄░►JOIN      ▒▓█
█▓▒░        ►JOIN◄░►JOIN       ▒▓█
18.7K views21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 17:16:53

15.2K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 07:29:51 ✞ላሓ ማርያም✞

ላሓ ማርያም ላሓ ማርያም ላሓ ማርያም
(የማርያም ለቅሶ)

ወዮልኝ ይህን ክፉ ሥራ በአንተ ላይ ሲሠሩ
የሚያዩ ዓይኖች ምን ዓይኖች ናቸው
ወዮልኝ ይህን ክፉ ሥራ በአንተ ላይ ሲሠሩ
የሚያዩ ዓይኖች ምን ዓይኖች ናቸው
እያለች በልቧ አዝና ስታለቅስ
አንተ ግን ከበጎ በቀር በእነርሱ ክፋትን አላደረግክም

ሐሙሱን ሌሊት እየመራቸው ይሁዳ ስሞ አስያዘው
እየጎሰሙት እየተፉበት ትንቢት ተናገር ብለው
ጲላጦስ ፊት አቆሙት
ፈረዱበት እያሉ ይሙት
አዝ= = = = =
የአለበሱትን ቀይ ልብስ ገፈው ግምጃ አስታጠቁት
እጅ እና እግሮቹን በእንጨት መስቀል ላይ አሠሩት
አጥንቶቹ ሁሉ ተቆጠሩ
እጅ እና እግሩ ተቸነከሩ
አዝ= = = = =
የአቀዳጁትን የእሾህ አክሊሉ ራሱን ወጋው ቆሠለ
ደም በትከሻው ሲንጠፈጠፍ እናቱ እያየች እንዲሁ ዋለ
በጅራፉም በግርፋቱም
ሠውነቱ ሆነ ደም በደም

መዝሙር
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮

╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
18.6K views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ