Get Mystery Box with random crypto!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ምሽት 12:45 ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያ | AMN-Addis Media Network

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ምሽት 12:45 ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ እጅጉን ተጠባቂ ነው።

ማን ያሸንፋል??
ይገምቱ ይሸለሙ!!

ጨዋታውን ምክንያት በማድረግ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ውጤቱን በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያ 3 የገፃችን ተከታዮች ለእያንዳንዳቸው የ300ብር የሞባይል ካርድ ይሸልማል።

ይገምቱ፣ጥያቄዎቹን ይመልሱ፣ ሽልማትዎን ይቀበሉ!!
የጨዋታው ህግ!
የፌስቡክ ገፃችንን(https://www.facebook.com/Amnaddistv?mibextid=ZbWKwL) መከተል፤
ይሄንን ፖስት like ማድረግ
ይሄንን ፖስት share ማድረግ
በአስተያየት መስጫው ላይ ለቀረበው ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መስጠት ናቸው፡፡

ጥያቄ፡-1. ይህንን ጨዋታ ምን ያሸንፋል?
ጥያቄ፡-2. ስንት ለስንት??

ሽልማት፦ በትክክል በቅድሚያ ለመለሱ 3 ገማቾች ለእያንዳንዳቸው የ300ብር የሞባይል ካርድ!!

ማሳሰቢያ!! መገመት ብቻውን አያሸልምም!! የጨዋታው ህግ መከበር አለበት!!