Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵ | AMN-Addis Media Network

ማስታወቂያ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ከሲዳማ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት በየትኞቹ ጉዳዮች ላይ አተኮሩ?

ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ በቴሌቪዥን ጣቢያችን እና በዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@AddisMediaNetworkAMN ይተላለፋል፤ ይጠብቁን!