የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን )መስከረም 01/2015 የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፦ "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የሰላም፣ የእርቅ እና የልማት እንዲሆን እመኛለሁ" ብለዋል፡፡ 2.3K views10:31