ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለጡረተኞች እና አቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ አደረጉ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን )መስከረም 01/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለጡረተኞች እና አቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ ማድረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 2.6K views09:10