Get Mystery Box with random crypto!

[Forwarded from Addis Eyita] [ Photo ] ዮ--ካርት(የመንገድ ላይ ምግብ ማቀነ | Addis Eyita

[Forwarded from Addis Eyita]
[ Photo ]
ዮ--ካርት(የመንገድ ላይ ምግብ ማቀነባበር እና ማብሰል) ቢዝነስ
፦ እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድም የተሰራ ጋሪ
፦ ቀላል፣ ተንቀሳቃሽ፣ የስቴይንለስ ስቲል ማብሰያ ያለው፣በኤሌክትሪክ እንዲሁም በሲሊንደር ጋዝ የሚሰራ፡
፦ የድንች ጥብስ፣ የተለያዩ በርገሮች፣ ሳንዱች፣ሳንቡሳና ቡስኩቶች፣ ፓንኬክ፣ ዋፍል፣ እርጥብ፣ ቀለል ያሉ የስጋ ጥብሶች፣ የተለያዩ ጭማቂዎች፣ ቡና፣ ሻይ መስራት የሚችሉበት
፦ መነሻ ካፒታሉ 55,000 ብር ሲሆን ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነዉ
፨ አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
፨ ስልክ፦0978212121