Get Mystery Box with random crypto!

…….በስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተ | Addis Ababa Design And Construction Works Bureau

…….በስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት ማዕከሉ በግብዓት ተደራጅቶና ልምድና ክህሎትን አጣምረው በያዙ የተቋሙ መምህራኖች ታግዞ በሚሰጠው ዘመኑን የዋጀ ስልጠና በርካቶችን የታላቅ ሞያ ባለቤት በማድረግ የሀገራችን የሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዕድገት ላይ የራሱን አዎንታዊ ሚና እንደሚጫወት ያላቸውን እምነት ገልፀዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነሐሴ 26/2014 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity