Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ቅምሻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addisabeba_condominium — ዜና ቅምሻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ addisabeba_condominium — ዜና ቅምሻ
የሰርጥ አድራሻ: @addisabeba_condominium
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.82K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-24 21:09:27
ዜና ቅምሻ:
አብይ አህመድ ተሰደበ

#seifuonebs #ebs #fana

በሚዲያ ተነገረ አብይ አህመድ በትልቅ ሚዲያ ተሰደበ የተሳደበችዋም ልጅ በፖሊስ መፈለግ ጀመረች ዩትየበሮችም ሊያዙ ነው።





ከባድ ስድብ ተሳደበች ሙሉ መረጃውን ለመመልከት ለንኩን ከስር አስቀመጠናል
ከ 18+ በታች የተከለከለነው በስድበቡስ እናንተ ምንትላላቹ።





ትልቅ ውርደት ሴቶቻችን በአደባባይ ወጡ።

ሙሉ መረጃው እዚ ላይ ይገኛል እኛን አይመለከትም ማድረስ ስላለብን ነው ገብተው አስተያየት ይስጡ












#ሼር

ጊዜው ያሳዝናል
675 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:17:44
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ በቅርቡ ሊወጣ ነው!

አብይ አህመድ ተሰደበ ትልቅ ቅሌት

ለ አብይ ያሽቃበጠ ንስሀ የለወም

ባለ ሶስት መኝታ ለምን ዝም ተባለ

ሙሉ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ



1.1K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:02:51
1.2K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 13:00:34
1.4K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:33:31 አላማው በዚህ ሰበብ አመፅ መቀስቀስም ጭምር ነበር፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

"በኮንዶሚኒየም የገጠመን ነገር አሳፋሪ ነው፡፡ ችግሩ የሶፍትዌር ብቻ አይደለም ፤ ሶፍትዌር እኮ ከባንክ ቁጠባ ያቋረጠ ሰው በድጋሚ እንዲካተት አያደርግም፡፡

ሶፍትዌር 100 ሺህ የሚጠጋ ተጨማሪ ዳታ እንዴት ይዞ ይመጣል?? ከፍተኛ ዳታ መደለዝ መጨመር ነው የተደረገው፡፡

አላማው ሰዎቹ ቤት እንዲያገኙ ነው ወይንስ ቁጣ ለመቀስቀስ??

ምክንያቱም ኮንዶሚኒየም አገኘህ የተባለው ሰው ባንክ አዋውሉኝ ብሎ ቢሄድ ባንክ አያዋውለውም፤ ቁጠባ ስላላደረገ ወይም ስላቋረጠ፡፤ ጥቂት ሰው ቢሆን በግለሰብ መመሳጠር ምናልባት ሊዋዋል ይችላል፡፡ ይሄ ሁሉ ሰው ግን ሊዋዋል አይችልም፡፡ እና አላማው ቤት መስጠት ብቻ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ??

ሃሳቡ በዚህ ሰበብ አመፅ መቀስቀስም ጭምር ነበር። የኮንዶሚኒየም ታሪክ መንግስትና ህዝብ እንደማይተማመን የሚያደርግ ብዙ የኋላ ታሪኮች አሉ፡:

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩንቨርሲቲ አስጠንተን አረጋግጠናል እሱን፡፡ አብዛኛው ከሰዎች ጋር የሚያያዝ እንጂ የሙያ ጉዳይ አድርገን ሰበብ የምናደርገው አድርገን አላየነውም፡፡

የሚያለማ የነበረው ባለሙያ ዳታውን ቀድሞ እንዳላገኘው ነበር ይሄ አመራር የሚያውቀው፡፡ ያ ሁሉ ታዛቢና ትልልቅ ሰዎች ባሉበት ሙከራ ተደረገ፡፡ ለዚህም ነው አሁን ዳታውና ሶፍትዌሩ ስለተገናኘ ይታሸግ ተብሎ የታሸገው፡፡ ቀድሞ እንደተገናኘ ቢታወቅ ኖሮ ምን መታሸግ ያስፈልግ ነበር፡፡"

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምክር ቤት ጉባኤ ላይ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ
1.1K viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 12:19:31
1.6K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 20:17:05
2.2K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:22:17 ከ14ኛ ዙር የ20/80 እና ከ40/60 3ኛ ዙር እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮና የቤቶች ቢሮ የተለያየ እርምጃ የተወሰደባቸው አመራሮችና ባለሙያዎችን ስም ዝርዝር ይፋ ተደረገ።

በዚህም መሰረት፦

1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ ቢሮ ሃላፊ ከሃላፊነታቸው የተነሱ

በቁጥጥር ስር የዋሉ፡-

1ኛ. አብርሀም ሰርሞሎ የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ

2 ኛ . መብራቱ ወልደኪዳን፦ ዳይሬክተር

3ኛ. ሀብታሙ ከበደ፦ ሶፍትዌር ባለሙያ

4ኛ. ዬሴፍ ሙላት፦ ሶፍትዌር ባለሙያ

5ኛ. ጌታቸው በሪሁን፦ ሶፍትዌር ባለሙያ

6ኛ. ቃሲም ከድር፦ ሶፍትዌር ባለሙያ

7ኛ. ስጦታው ግዛቸው፦ ሶፍትዌሩን ያለማ

8.ኛ. ባየልኝ ረታ፦ ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ

9ኛ. ሚኪያስ ቶሌራ ፦ የቤቶች ኢንፎሜሽንና ቴክኖሎጂ ባለሙያ

10ኛ .ኩምሳ ቶላ፦ የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳሬክተር
2.6K viewsedited  17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:22:06
2.6K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 18:39:34
[ Photo ]
በአዲስ አበባ ሰሞኑን የወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውድቅ ተደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ውድቅ አደረገ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡትን መግለጫ የጠቀሰው ፋና ባሳለፍነው ሐምሌ 1 ቀን 2014 የወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ጋር ተያይዞ በተፈጠረው የማጭበርበር ተግባር ውድቅ ተደርጓል። https://t.me/addisabeba_condominium
2.6K viewsedited  15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ