Get Mystery Box with random crypto!

500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደረሰ 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የም | አዲስ ቲቪ Adiss Tv AMN

500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደረሰ

500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በዛሬው እለት ትግራይ ክልል መድረሱን የአለም ምግብ ድርጅት ገለጸ።

ወደ ክልሉ በየብስ የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቀሴ መጀመሩን ተከትሎ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።

በዛሬው እለትም 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በድርጅቱና
አጋር አካላትአማካኝነት ወደ ክልሉ መድረሱን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

መንግስት በትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ ድጋፍ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥል የግጭት ማቆም ውሳኔ ማድረጉና በየብስ የሚደረገው ድጋፍም እንዲቀጥል መወሰኑ ይታወቃል።

@Addis_Tv