Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጲያ በ2015 ዓመት ከአህያ ስጋ የወጪ ንግድ 3 መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘች በተ | አዲስ ሪፖርተር - NEWS

ኢትዮጲያ በ2015 ዓመት ከአህያ ስጋ የወጪ ንግድ 3 መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘች

በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ የአህያ ስጋን ወደ ሆንግኮንግ በመላክ 3 መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር የውጪ ምንዛሬ ገቢ ማግኘቷን የእንስሳት ልማት ኢንስትቲዩት አስታውቋል፡፡በኢንስትቲዩቱ ምክትል ዋና  ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ሳህሉ ሙሉ በተለይ ከብስራት ሬድዮና ቲቪ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት፣ ከአህያ ስጋ ውጪ የአህያ ቆዳን እንደ ቻይና ያሉ ሃገራት ለመድሃኒትነት በስፋት ሲጠቀሙበት የሚስተዋል በመሆኑ የስጋ ምርቱን ወደ ሆንግኮንግ እንዲላክ ተደርጓል ብለዋል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter