Get Mystery Box with random crypto!

'ያልዘሩት አይበቅልም ' እንደሚባለው የትግራይ ኦርቶዶክስን በመነጠል የህወሓትን እቅድ እንዲያስፈፅ | አዲስ ሪፖርተር - NEWS

"ያልዘሩት አይበቅልም " እንደሚባለው የትግራይ ኦርቶዶክስን በመነጠል የህወሓትን እቅድ እንዲያስፈፅሙ የታቀደው ገና በ1971 ዓ.ም ነው።
የቀድሞው የህወሓት መስራች እና ታጋይ
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ መፅሃፍ ላይ የተገኘ መረጃ ነው።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter