Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 75.99K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 258

2022-09-07 10:52:22
ተመድ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ወታደራዊ ምልመላ ይደረግ እንደነበረ መረጃው አለኝ አለ!

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች በነበሩባቸው የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የግዳጅ የውትድርና ምልመላ ይካሄድ እንደነበረ መረጃው ነበረኝ አለ።የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም እንዳለው ከወራት በፊት ከስደተኞቹ መካከል አንዳንድ ጊዜ በኃይል ጭምር ተዋጊዎችን ለመመልመል የሚደረጉ ጥረቶች እንደነበሩ “ተአማኒ ሪፖርቶች” ደርሶት እንደነበር ለቢቢሲ ገልጿል።በጥቅምት ወር ማብቂያ 2013 ዓ.ም. ላይ ትግራይ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ድንበር ተሻግረው ወደ ምሥራቅ ሱዳን መግባታቸው ይታወሳል።

የስደተኞቹ ከፍተኛ ኮሚሽን ወታደራዊ ምልመላ መኖሩን እንደተገነዘበ ጉዳዩን በተመለከተ ለሱዳን ማዕከላዊ መንግሥት እና ለአካባቢ ባለሥልጣናት ስጋቱን መግለጹን አመልክቷል።ይህንንም ተከትሎ ሁኔታዎች የተሻሻሉ ይመስሉ እንደነበር የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም ለቢቢሲ በኢሜይል በሰጠው ምላሽ ገልጿል።ደርጅቱ “ወታደራዊ ምልመላውን ለማካሄድ ከኢትዮጵያ የሚመጡ ሰዎች እንደነበሩ” ከስደተኞች መረዳቱን የገለጸ ቢሆንም፤ የትኛው ወገን ምልመላውን እንዳካሄድ ግን “ማረጋገጥ አልቻልኩም” ብሏል።ድርጅቱ ይህን ይበል እንጂ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በተደጋጋሚ በሱዳን በስደተኝነት የተመዘገቡ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ከትግራይ ኃይሎች ጋር በመወገን ሲዋጉ ነበር በማለት ሲከስ ቆይቷል።
ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ: https://bbc.in/3Bjmm8s
የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg
@Addis_News
@Addis_News
8.1K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:37:15
አሸባሪው ህወሓት አንድ እናት እና አራት ልጆቿን ጨምሮ 25 ንጹሃንን ረሸነ

አሸባሪው የህወሓት ቡድን አባላት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣቢያ ገብተው 25 ንጹሃንን በግፍ ረሽነዋል።

በመጠለያ ጣቢያው አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ መረሸኗም ታውቋል።

ከጥቃቱ የተረፉ የዐይን እማኞች እንደገለጹት፣  አሸባሪ ቡድኑ በመጠለያ ጣቢያው ያላደረሰው ግፍ የለም፤ ፍጹም እንዳንነሳ አድርጎን ነው የሄደው ብለዋል።

በግፍ ከተገደሉ 25 ንጹሀን መካከል አብዛኞች ሕጻናትና ሴቶች ሲሆኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጭምር በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን አሚኮ ዘግቧል።

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት  እንዳስታወቀው፣ አሸባሪው ህወሓት ከዚህ ቀደም ከ90 ሺህ በላይ ወገኖች ከቤት ንብረታቸው አፈናቅሏል።

ዛሬም ይህን እኩይ ተግባር አዝሎ የመጣው አሸባሪው ቡድን በመጠለያ ጣቢያ ገብቶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። 

በእርዳታ የተሰጣቸውን የዕለት ጉርስ ጭምር የዘረፈው የሽብር ቡድኑ፣ የመጠለያ ጣቢያውን ቁሳቁስ ጭምር ማውደሙንም ነው ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች የተናገሩት።

@Addis_News
@Addis_News
8.0K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:35:14
ተመድ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ወታደራዊ ምልመላ ይደረግ እንደነበረ መረጃው አለኝ አለ!

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች በነበሩባቸው የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የግዳጅ የውትድርና ምልመላ ይካሄድ እንደነበረ መረጃው ነበረኝ አለ።የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም እንዳለው ከወራት በፊት ከስደተኞቹ መካከል አንዳንድ ጊዜ በኃይል ጭምር ተዋጊዎችን ለመመልመል የሚደረጉ ጥረቶች እንደነበሩ “ተአማኒ ሪፖርቶች” ደርሶት እንደነበር ለቢቢሲ ገልጿል።በጥቅምት ወር ማብቂያ 2013 ዓ.ም. ላይ ትግራይ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ድንበር ተሻግረው ወደ ምሥራቅ ሱዳን መግባታቸው ይታወሳል።

የስደተኞቹ ከፍተኛ ኮሚሽን ወታደራዊ ምልመላ መኖሩን እንደተገነዘበ ጉዳዩን በተመለከተ ለሱዳን ማዕከላዊ መንግሥት እና ለአካባቢ ባለሥልጣናት ስጋቱን መግለጹን አመልክቷል።ይህንንም ተከትሎ ሁኔታዎች የተሻሻሉ ይመስሉ እንደነበር የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም ለቢቢሲ በኢሜይል በሰጠው ምላሽ ገልጿል።ደርጅቱ “ወታደራዊ ምልመላውን ለማካሄድ ከኢትዮጵያ የሚመጡ ሰዎች እንደነበሩ” ከስደተኞች መረዳቱን የገለጸ ቢሆንም፤ የትኛው ወገን ምልመላውን እንዳካሄድ ግን “ማረጋገጥ አልቻልኩም” ብሏል።ድርጅቱ ይህን ይበል እንጂ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በተደጋጋሚ በሱዳን በስደተኝነት የተመዘገቡ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ከትግራይ ኃይሎች ጋር በመወገን ሲዋጉ ነበር በማለት ሲከስ ቆይቷል።

ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ: https://bbc.in/3Bjmm8s

@Addis_News
@Addis_News
7.7K views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:04:50
100 የእርድ ሰንጋዎች

ከአማራ ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ  ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚገመቱ ሰንጋዎችን በሰሜን ማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር ድጋፍ አደረገ።

አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን ለሦስተኛ ጊዜ የከፈተውን ወረራ ለመመከት በሚደረገው ርብርብ የአማራ ባለሀብቶች  ወቅታዊ ኮሚቴ በአምስቱ ግንባሮች ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል፡፡ በሰሜን ጎንደር ዞን በሰሜን ማይጠብሪ ተከዜ ግንባር የአሸባሪውን የሕወሓት 3ኛ ዙር ወረራ እየተከላከለ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር 100 የእርድ ሰንጋዎችን ድጋፍ አድርጓል።

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኙ የአማራ ባለሐብቶች 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ሰንጋዎችን ድጋፍ ማድረጋቸውን  የአማራ ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ  የሎጀስቲክ አስተባባሪ የኾኑት አቶ ሙሉጌታ ቢያዝን ተናግረዋል። ባለሀብቱ ጥምር ጦሩን ለማገዝ ሙሉ ፈቃደኛ  መኾናቸውን ገልጸው በቀጣይም የአልባሳት፣ የፍራሽና የጫማ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መኾናቸውን ጠቁመዋል። የአማራ ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ ከዚህ በፊትም  ለጥምር ጦሩ  የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ እንደቆየ አንስተዋል አቶ ሙሉጌታ።

የግንባሩ ጥምር  የሎጀስቲክ ኮሚቴ ለተደረገላቸው ድጋፍ ልባዊ ምሥጋናቸውን አቅርበው ፥ሌሎች ኢትዮጵያዊያን የተለመደውን ደጀንነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጥምር ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል።

@Addis_News
9.7K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:04:00 በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
8.9K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:04:00
የብዙ ወንዶች ሀሳብ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስ ዘላቂ መፍትሄ በሀገራችን አስመጥተናል።

በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
ይደውሉ +251907270050
ያዋሩን @DrEYOBB
1.በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።
2.የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።
3.በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
በተጨማሪ የክብደት (ውፍረት) መጨመሪያም, የቆዳ ልስላሴ, እንዲሁም የምግብ ፍላጎት መጨመሪያ አስመጥተናል ይደውሉ
+251907270050
አ.አ, ሀዋሳ, አዳማ በተለያዩ ክልል ከተሞች ሰዋች አዘጋጅተናል ይዘዙን ባሉበት ቦታ ሆነው ያገኛሉ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
@onehabsha1
8.9K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:20:39
በህንድ ዝቅተኛ ዉጤት በማምጣታቸዉ የተበሳጩ ተማሪዎች የሂሳብ አስተማሪያቸዉን እና የትምህርት ቤቱን አስተዳደር ከዛፍ ጋር አስረው መደብደባቸዉ ተሰማ

በህንድ ጃርክሃንድ ግዛት ዱምካ ት/ቤት ተማሪዎች የሂሳብ መምህራቸውን እና የትምህርት ቤቱን የአስተዳደር ሰራተኞች የ9ኛ ክፍል ፈተና ውጤታችን ላይ እንወያይበታለን በሚል ሰበብ ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ከወሰዱ በኃላ ከዛፍ ላይ አስረው ድብደባ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል። የተማሪዎቹ የቁጣ መነሻ የ9ኛ ክፍል ሒሳብ ፈተና መጥፎ ውጤት በማምጣታቸዉ የተነሳ ነው።

ኢንዲያ ታይምስ እንደዘገበው ከ32ቱ የአንድ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ 11 ተማሪዎች ዲ ውጤት አግኝተዋል።የሂሳብ መምህሩ ሱማን ኩመርን እና ውጤቱን ወደ ትምህርት ቤቱ ድህረ ገጽ ላይ የለጠፉት ሶኔራም ቻውሬን ተጠያቂ በማድረግ የበቀል እርምጃ በተማሪዎቹ ተወስዶባቸዋል።ፖሊስ ባደረገው ምርመራ ተጎጂዎቹ በተናደዱ ተማሪዎች አካላዊ ጥቃት እንደደረሰባቸው አረጋግጧል ፤አንደኛው ተጎጂ በጭንቅላቱ ላይ ፋሻ በመጠቅለል የደሰረሰበት ጉዳት ላይ መግለጫ ሰጥቷል።

በስምኦን ደረጄ

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
10.1K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 07:45:40
አምባሳደር ስለሺ በቀለ ሰላማዊ ሰልፍ ላደረጉ የዳያስፖራ አባላት አድናቆታቸውን ገለጹ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ ካሉና ከሌሎች ግዛቶች በመሰባሰብ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና የመገናኛ ብዙሃን ዘመቻ በመቃወም በሰላማዊ መንገድ የተቃውሞ ድምጻቸውን ላሰሙ የዳያስፖራ አባላት ትልቅ አድናቆት ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።

ትናንት ማምሻውን በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ አሸባሪው ሕወሓት ዳግም የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፉ “በአገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም!” በሚል መሪ ሀሳብ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ተከናውኗል።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
10.4K views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 07:13:20
ማይጠምሪ

ለበርካታ ወራት በወራሪው ህወሓት ጉጀሌ ጀሌ ስር የነበረችው ማይጠምሪ ዛሬ ላይ በጥምር ጦሩ ነፃ ከወጣች በኃላ

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
10.9K views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 07:12:52
፨ መርጌታ ሚካኤል የባህል ህክምና ፨
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
09 37 98 41 04
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0937984104 ይደውሉልን
11.0K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ