Get Mystery Box with random crypto!

የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተላለፈበት። በታዳጊ ሜላት መሀመድ ላይ ጠለፋ እና አስገድዶ መድፈር በመ | አዲስ ነገር መረጃ

የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተላለፈበት።

በታዳጊ ሜላት መሀመድ ላይ ጠለፋ እና አስገድዶ መድፈር በመፈፀም የተከሰሰው አቶ ሳምሶን ሸኑ በዛሬው ዕለት (06/03/2016 ዓ.ም) የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በዋለው የወንጀል ችሎት ጥፋተኛነቱ ተረጋግጦ የ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተላልፎበታል።

Via:- መምህር እና ጠበቃ አበባየሁ ጌታ
Sheger Times Media

@Addis_News