Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ቤተ ክህነት ኢትዮጵያ የሚለውን ስያሜ ከስሙ ውስጥ ሠረዘ! 'በትግራይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶ | አዲስ ነገር መረጃ

የትግራይ ቤተ ክህነት ኢትዮጵያ የሚለውን ስያሜ ከስሙ ውስጥ ሠረዘ!

"በትግራይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚለው ስም ሙሉ በሙሉ ተቀይሮ የትግራይ መንበረ ሰላማ" መባሉን አባ ሠረቀ ብርሃን ወ/ሳሙኤል ለዛራ ሚዲያ ገለጹ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እንቅስቃሴ መጀመሩን ገልጿል።

@Addis_News
@Addis_News