Get Mystery Box with random crypto!

አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ሕይወት አለፈ! የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይ | አዲስ ነገር መረጃ

አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ሕይወት አለፈ!

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ጤና ባለሙያ ገመቹ ጀቤሣ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ።

ጤና ባለሙያው ትናንት ሰኔ 2/2015 ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢዶሎ በመመለስ ላይ እያሉ እናንጎ አካባቢ በአምቡላንስ ላይ በተከፈተው ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉን ከዩኒቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

@Addis_News
@Addis_News