Get Mystery Box with random crypto!

በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,0 | አዲስ ነገር መረጃ

በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,000 ብር እና የሶስት ወር እስራት ያስቀጣል እንደተባሉ ሰምተናል። ያው በግልፅ "አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ ነው።" ይሄ ግፍ መጨረሻው የቱ ጋር እና መቼ ይሆን?

መረጃው የጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት ነው!

@Addis_News
@Addis_News