Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው 'ቤተ- መንግስት' ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ | አዲስ ነገር መረጃ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው "ቤተ- መንግስት" ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡

በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ቤተ መንግስቱ የኦሮሞን ሕዝብ ወግ፣ ባህል እና ታሪክ በሚያንጸባርቅ መልኩ እንደሚገነባ ተገልጿል፡፡

@Addis_News
@Addis_News