Get Mystery Box with random crypto!

addis kids/አዲስ ኪድስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_kids — addis kids/አዲስ ኪድስ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_kids — addis kids/አዲስ ኪድስ
የሰርጥ አድራሻ: @addis_kids
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.76K
የሰርጥ መግለጫ

አራስ እናት ከወለደች ጀምሮ ለርሷም ለልጇም የሚያስፈልጉ ልብሶች፣ጡጦዎች፣ቦርሳዎች ፣ መታቀፊያዎች ፣ ማስተኛዎች እና ሌሎችም ምርጥ እና ብራንድ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ከፈለጉ ሲኤምሲ ( CMC ) የተንጣለለው ሱቃችን ጋር ጎራ ብለው ይስተናገዳሉ ፣ ካልተመቸዎ ደግሞ ያሉበት ድረስ እናመጣልዎታለን ።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በውስጥ መስመር
@addiskidss
ስቁ 0936313738 - 0987087879

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-07 10:00:30
4.2K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 06:47:15
ሀይል ቆጣቢ አነስተኛ አውቶ
     ማቲክ ማጠቢያ
ትናንሽ ጨርቆችን ለምሳሌ :-
      ካልሲ ፣ ፓካውት፣ ፓንት እና
     ሌሎችንም ለማጠብ ትልቁን
     ማሽን ማስነሳት አይጠበቅብ
    ዎትም
የቤተሰበ ቤትም ሆነ የሲንግሎች
     ቤት  ልትኖር የሚገባት ተአምራዊ
    ዕቃ
መንገድ ቢያስቡም ይች ዕቃ
      እንደ ሞባይል ቢሸከሟት ቀላል
    ቢያስቀምጧት ቦታ የማታጨናንቅ
ልብስዎን ሳትነጭ ኳሊቲነቱን
     ጠብቃ አጥባ ታወጣለች
ለማጠብ 1 ወይም 5 ወይም
     10 ደቂቃ ብለው ማሽኑን ማዘዝ
     ይችላሉ
ኖርማል ቁመቷ 26 ሴሜ ሲሆን
      ስትታጠፍ ደግሞ 12 ሴሜ ናት

3800 ብር

ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ
     ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥ
     ታ ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

- 0985031195
- 0935387256     
- 0936313738

በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከተ
      ሉት አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌ
      ግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል

  t.me/hamfine2
t.me/hasenmu
 t.me/addiskidss              

          እናመሰግናለን   
5.2K views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 06:46:59
4.6K viewsedited  03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 06:54:40
2.4K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 06:54:38
2.4K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 07:04:20
አውቶማቲክ የልጆች አልጋ
እናት 9 ወር አርግዛ በወለደች ማ
     ግስት የጠገበ ረፍት ትሻለች አባት
    ም ህፃኑን  ሌሊቱን እንቅልፍ አጥቶ
    ትከሻው እስኪዝል ማባበልን የሚ
    ቀርፍ ልዩ አልጋ
የውዝዋዜውን ፍጥነት በፈለጉት
      መጠን ማስተካከል ይችላሉ
የውዝዋዜውን ቆይታም 15፣30፣
      45 ደቂቃ ድረስ ማስተካከል ይች
     ላሉ
ምቹ ፍራሽ ከጠንካራ ቦርድ ጋር
       የተዘጋጀ
ከአገልግሎት በኋላ ታጥፎ መቀ
      መጥ የሚችል
ከ0-1 አመት ላሉ ልጆች ተስማ
      ሚ    

ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ
ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤በቀጥታ
ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

- 0985031195
- 0935387256     
- 0936313738


በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከተ
ሉት አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌ
ግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል

  t.me/hamfine2
t.me/hasenmu
 t.me/addiskidss              

          እናመሰግናለን !
3.4K views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 06:13:45
4.0K views03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 07:33:25
ተወዛዋዠ አልጋ

12000 ብር


ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥ
       ሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ ወደ
       መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

- 0985031195
- 0935387256     
- 0936313738


በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከተሉት
      አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌግራም
     ገፅ ጋር ያደርስዎታል

  t.me/hamfine2
t.me/hasenmu
 t.me/addiskidss              

          እናመሰግናለን   
           
5.0K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 09:26:32
4.8K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 06:38:27
6 in 1 multifunctional roc
king chair and bed
የብዙ ሞደርን እናቶችን ፍላጎት ያ
ሟላ ድንቅ ዕቃ
ይህ ዕቃ 6 አገልግሎት ይሰጣል ልጅዎን ከአራስነት እስከ 3 አመ
ት አንደላቆ በምቾት ያሳድጋል
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ ሲሆን
እስከ 18 ኪሎ ግራም መሸከም
ይችላል
እንደ አልጋ ሆኖ ያገለግላል ፣ ሲ
ፈልጉ አልጋዎ አጠገብ አድርገ
ው አለያም ከላይ ያለውን ብቻ አ
ንስተው አልጋዎ ላይ አድርገው
ማስተኛት ይችላሉ
በፈለጉ ጊዜም እንጀ ባስኬት ይ
ዘው ይንቀሳቀሳሉ
ህፃኑን መመገብ ሲፈልጉም እዚ
ያው ላይ መመገብ ይችላሉ
ከላይ የተንጠለጠሉ አሻንጉሊቶ
ችም ህፃኑን ያዝናናሉ
በፈለጉት ሳይድ የተለያዩ ዜማዎ
ችን የምታጫውት ቦክስም ታክ
ሎበታል
አልጋው ቁመቱ በፈለጉት መልኩ
ማጠር እና መርዘም ይችላል
የህፃኑን ምቾት ጠብቀው ጥሩ እ
ንቅልፍ እንዲያገኝ የሚያደርግ ወ
ፍራም ፍራሽ ተጨምሮለታል
ህፃኑን ሰላም የሚነሱ ቢንቢ እና
መሰል ተህዋሳትን የሚከላከል አ
ጎበርም ( ዛንዚራ ) ታክሎበታል
ህፃኑን ለማጫዎትም ሆነ ለማባ
በል ማኑዋሊ ወደ ፊት እና ወደ
ኋላ ይነቃነቃል
ህፃኑ እድሜው ከፍ ሲልም እንደ
ወንበር ያገለግላል
5.0K views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ