Get Mystery Box with random crypto!

6 in 1 multifunctional roc king chair and bed የብዙ ሞደርን | addis kids/አዲስ ኪድስ

6 in 1 multifunctional roc
king chair and bed
የብዙ ሞደርን እናቶችን ፍላጎት ያ
ሟላ ድንቅ ዕቃ
ይህ ዕቃ 6 አገልግሎት ይሰጣል ልጅዎን ከአራስነት እስከ 3 አመ
ት አንደላቆ በምቾት ያሳድጋል
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ ሲሆን
እስከ 18 ኪሎ ግራም መሸከም
ይችላል
እንደ አልጋ ሆኖ ያገለግላል ፣ ሲ
ፈልጉ አልጋዎ አጠገብ አድርገ
ው አለያም ከላይ ያለውን ብቻ አ
ንስተው አልጋዎ ላይ አድርገው
ማስተኛት ይችላሉ
በፈለጉ ጊዜም እንጀ ባስኬት ይ
ዘው ይንቀሳቀሳሉ
ህፃኑን መመገብ ሲፈልጉም እዚ
ያው ላይ መመገብ ይችላሉ
ከላይ የተንጠለጠሉ አሻንጉሊቶ
ችም ህፃኑን ያዝናናሉ
በፈለጉት ሳይድ የተለያዩ ዜማዎ
ችን የምታጫውት ቦክስም ታክ
ሎበታል
አልጋው ቁመቱ በፈለጉት መልኩ
ማጠር እና መርዘም ይችላል
የህፃኑን ምቾት ጠብቀው ጥሩ እ
ንቅልፍ እንዲያገኝ የሚያደርግ ወ
ፍራም ፍራሽ ተጨምሮለታል
ህፃኑን ሰላም የሚነሱ ቢንቢ እና
መሰል ተህዋሳትን የሚከላከል አ
ጎበርም ( ዛንዚራ ) ታክሎበታል
ህፃኑን ለማጫዎትም ሆነ ለማባ
በል ማኑዋሊ ወደ ፊት እና ወደ
ኋላ ይነቃነቃል
ህፃኑ እድሜው ከፍ ሲልም እንደ
ወንበር ያገለግላል