Get Mystery Box with random crypto!

addis kids/አዲስ ኪድስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_kids — addis kids/አዲስ ኪድስ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_kids — addis kids/አዲስ ኪድስ
የሰርጥ አድራሻ: @addis_kids
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.76K
የሰርጥ መግለጫ

አራስ እናት ከወለደች ጀምሮ ለርሷም ለልጇም የሚያስፈልጉ ልብሶች፣ጡጦዎች፣ቦርሳዎች ፣ መታቀፊያዎች ፣ ማስተኛዎች እና ሌሎችም ምርጥ እና ብራንድ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ከፈለጉ ሲኤምሲ ( CMC ) የተንጣለለው ሱቃችን ጋር ጎራ ብለው ይስተናገዳሉ ፣ ካልተመቸዎ ደግሞ ያሉበት ድረስ እናመጣልዎታለን ።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በውስጥ መስመር
@addiskidss
ስቁ 0936313738 - 0987087879

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-31 07:29:39
5.2K views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 09:09:47
5.7K views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 09:09:39
5.3K views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:33:12
kids and babies nail traimer
የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና
አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡ
በት ዘመናዊ እቃ
በልጅዎ እድሜ መጠን የሚ
ቀያየሩ 5 ባለ ከለር እና አንድ ባለ
ዘንግ መቁረጫዎች  አሉት
በጨለማ ሰአትም ለመጠቀም
ያመችዎት ዘንድ ላይትም ተገጥ
ሞለታል
4 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ
ተበጅቶለታል
በባትሪ የሚሰራ
የትኛውን ለየትኛው እድሜ መጠ
ቀም እንዳለብዎ ካርቶኑ ላይ የተ
ፃፈውን ያስተውሉ

950 ብር
2.4K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 06:30:33
2 ፒስ የልጆች አልጋ አንሶላ

950 ብር

ደውለው ለማናገር ከሚከተሉት
     ስልክ ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ
     በቀጥታ ወደ መደወያ ገፅ ያደር
     ስዎታል

- 0985031195
- 0935387256     
- 0936313738


ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት አንዱን
     ይጫኑ በቀጥታ ቴሌግራም ገፅ
     ጋር ያደርስዎታል

  t.me/hamfine2
t.me/hasenmu
 t.me/addiskidss              

          እናመሰግናለን !
3.0K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 06:15:05
የደህንነት መጠበቂያ ትራስ
ልጆች በቤት ውስጥ ይጫወታሉ
      ይቦርቃሉ
ይህ የጀርባ ትራስ ድንገት ከሆነ
      ነገር ጋር ቢጋጬ ወይም ቢወድ
      ቁ ጭንቅላታቸውን ከአደጋ ለመ
       ጠበቅ ይረዳል

850 ብር
3.9K views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 06:03:45
ልጆችን የምታዝናና ልዩ መጫወቻ
ልጆች የሚያወጡትን ድምፅ በመድገም
ታስደምማቸዋለች
እየጨፈረች በሳቅ ታስፈነድቃቸዋለች
በባትሪ የምትሰራ ሲሆን ከርስዎ የሚጠ
በቀው ተገቢውን ያህል ቻርጅ ማድረግ
ነው
900 ብር
3.7K views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:44:41
ሀይል ቆጣቢ አነስተኛ አውቶ
     ማቲክ ማጠቢያ
ትናንሽ ጨርቆችን ለምሳሌ :-
      ካልሲ ፣ ፓካውት፣ ፓንት እና
     ሌሎችንም ለማጠብ ትልቁን
     ማሽን ማስነሳት አይጠበቅብ
    ዎትም
የቤተሰበ ቤትም ሆነ የሲንግሎች
     ቤት  ልትኖር የሚገባት ተአምራዊ
    ዕቃ
መንገድ ቢያስቡም ይች ዕቃ
      እንደ ሞባይል ቢሸከሟት ቀላል
    ቢያስቀምጧት ቦታ የማታጨናንቅ
ልብስዎን ሳትነጭ ኳሊቲነቱን
     ጠብቃ አጥባ ታወጣለች
ለማጠብ 1 ወይም 5 ወይም
     10 ደቂቃ ብለው ማሽኑን ማዘዝ
     ይችላሉ
ኖርማል ቁመቷ 26 ሴሜ ሲሆን
      ስትታጠፍ ደግሞ 12 ሴሜ ናት

4500 ብር

ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥ
       ሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ ወደ
       መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

- 0985031195
- 0935387256     
- 0936313738

በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከተሉት
      አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌግራም
     ገፅ ጋር ያደርስዎታል

  t.me/hamfine2
t.me/hasenmu
 t.me/addiskidss              

          እናመሰግናለን   
4.5K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 06:42:16
5 in 1 activity gym
አምስት አገልግሎትን ያካተተ ልዩ
     መዝናኛ
ልጅዎ ከ 0-2 አመት የሚፈነጥ
      ዝበት
እቃው የተሰራበት ጨርቅ ምቹ
     እና ሰፊ ሲሆን በህብረ ቀለማት
     ያሸበረቀ ነው ይህ ደግሞ የህፃ
     ኑን አእምሮ ያበለፅጋል
  መስቀለኛ ዘንጉ ላይ ቁልቁል
      የወረዱት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን
      ሳቅ በሳቅ ያደርጉታል
  ልጅዎ በራሱ ሀይል መገለባበ
      ጥ ሲጀምር ተንከባሎ እንዳይሄ
      ድ ጨርቁ እንደአጥርም ያገለግ
     ላል
ህፃኑ ጀርባው ጠንክሮ ራሱን ች
     ሎ መቀመጥ ሲጀምርም አካላዊ
     ጥንካሬ በሚፈጥሩ 30 ኳሶች ይ
     ጨፍራል
 ህፃኑ ከመቀመጥ ተሻግሮ እንቅ
     ስቃሴ ሲጀምርም ከመታጠር ወ
    ጥቶ በራሱ ፍላጎት እየገባ እየወ
    ጣ ይጫወታል

5200 ብር
 
    
Free delivery

ደውለው ለማናገር ስልክ ቁጥ
     ሩን ብቻ ይንኩት በቀጥታ ወደ
    መደወያ ገፅ ያደርስዎታል

- 0985031195
     - 0935387256     
     - 0936313738
ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ
      መስመር ( inbox )  
    @hamfine2
   @hasenmu
   @addiskidss                     

  ለጓደኛ ፤ ለዘመድ ፤ ይሄን
      ድንቅ ቻናል ሊንክ join እንዲ
     ያደርጉ ይጋብዙ! እናመሰግናለን https://t.me/Addis_Kids
5.4K views03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 14:06:53
ልጆች በምቾት የሚጠቀሙባቸው ፓፓዎች
5.6K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ