Get Mystery Box with random crypto!

#ማነው 'ምንትስ'? ... ኧረ ስንቱ፥ ሞልቶ ስንቱ፥ ብኩን የመንፈስ ምንትስ ለስጋውም አብሮን | 👑 አዳም ረታ 👑

#ማነው "ምንትስ"?

... ኧረ ስንቱ፥ ሞልቶ ስንቱ፥ ብኩን የመንፈስ ምንትስ
ለስጋውም አብሮን ወድቆ፥ ዳግም በአእምሮው ሲረክስ
በልቦናውም ሲሴስን፥ በህሊናው ህግ ሲድስ
'ፍሪ-ደሜ' ነው እያለ፥ የኔኑ ደም ሲያልከሰክስ
በቃሉና በመንፈሱ፥ ወድቆ ደቅቆ ሲበሰብስ
ቴህ ወዲያ ማነው ምንትስ! ...

#ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን
#እሳት ወይ አበባ
#ማነው "ምንትስ"?

https://t.me/AdamuReta