Get Mystery Box with random crypto!

የደመቁ ገፆች . . . . . . ጋሽ ስብሀት ገ/እግዜአብሔር የመይሳው ካሳ መጣጥፍ መግቢያ ላይ | 👑 አዳም ረታ 👑

የደመቁ ገፆች . . . . . .


ጋሽ ስብሀት ገ/እግዜአብሔር የመይሳው ካሳ መጣጥፍ መግቢያ ላይ እንዲህ ይለናል " አንዳንዴ በህይወታችን የሚያጋጥመን አስገራሚ ነገር አለ ። ለሰው ብንነግረው አያምነንም ልቦወለድ አስመስለን ብንነግረው ደሞ " ኢ- ተአማኒ ነው አይታመንም "ይላል።ፈጣሪ ግን አያልቅበትም ኢ - ተአማኒ የምንለውን እሱ በህይወታችን እንዲደርስ አድርጎ
ያሳየናል"

ስንቶቻችንን ይሁን ለሰው ብንነግረው ማያምነንን ክስተት ማያልቅበት ፈጣሪ ጀባ ብሎ ያስደመመን . . . .
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
ስብሀት ገ/እግዜአብሔር (የመይሳው ካሳ)
አለማየሁ ገላጋይ (መለያየት ሞት ነው)
@AdamuReta