Get Mystery Box with random crypto!

®Adama Tech Zone®

የቴሌግራም ቻናል አርማ adamatech — ®Adama Tech Zone® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ adamatech — ®Adama Tech Zone®
የሰርጥ አድራሻ: @adamatech
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.84K
የሰርጥ መግለጫ

Adama tech zone
*በቻናሉ ውስጥ*
° ተወዳጅ አፕሊኬሽኖች
°ሶፍትዌር ትሪኮች
°የዌብሳይት ጥቆማዎች
°ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ
°የኮምፕዩተር ትምህርቶች ያገኛሉ join👇👇👇
https://t.me/ ILTVExVB2E0zMzBk
.
.
🗣ለማስታወቂያ ስራዎች

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 00:16:50
Introducing SpotiFlyer. This app allows you to download any music from any platform. (YouTube, Spotify, Vimeo etc )

Copy and paste the music link to the app and download it on your phone.
1.7K viewsZidopia , edited  21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:26:57 የሶፍትዌር ስም :Grand Theft Auto - Vice City Stories (USA) (v1.03).zip
መድረክ : PSP

866.4 MB
3.1K viewsIncognito , 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:26:41
የሶፍትዌር ስም : Grand Theft Auto - Vice City Stories (USA) (v1.03).zip
መድረክ : PSP

866.4 MB
2.8K viewsIncognito , 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 17:12:48
የስራ ማስታወቂያ / vacancy/ KM Café lounge, Adama
599 viewsKM CAFE, CAKES & FOODS/ ADAMA/NAZARETH Outdoor services, 14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 17:40:45 ቤት ውስጥ ሆነን የተለያዩ ሰራዎችን በRemotely የምንሰራባቸው ዌብሳይቶች

1. UpWork
https://www.upwork.com/
2. TopTal
https://www.toptal.com/
3. Fiverr
https://www.fiverr.com/
4. Hired
https://hired.com/
5. PeoplePerHour
https://www.gettyimages.com/

Share @adamatech
1.8K viewskal , 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 20:41:12
ክረምቱን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል?

ኔክስት ሮቦቲክስ በመጪው ክረምት ልዩ የሮቦቲክስ፣ የፕሮግራሚንግ አንዲሁም የ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።

በተለይም ለልጆ የሮቦቲክስ እና የፕሮግራሚንግ ስልጠናን ከ ልዩ የተግባር ልምዶች አና ፕሮጀክቶች ጋር ማቅረባችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።
+251 925929261
@nextrobotics
https://t.me/nextroboticsgroup
http://www.gonextrobotics.com
4.5K viewsZidopia , 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 14:28:34 ሰላም ውድ የAdamaTech ቻናል ቤትሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።
Quillbot ትባላለች
Www.quillbot.com

ጥቅሙ ምንድነው
ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።


በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው
Share በማድረግ ይተባበሩን
@AdamaTech
@AdamaTech
4.7K viewsZidopia , 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 20:59:10 ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ 2 - ግብጽ 0

5.2K viewsZidopia , 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 20:58:20 ዋልያ, ዋልያ, ዋልያ....

   |  - @AdamaTech - |  
4.7K viewsZidopia , edited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:55:16
የመጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች

ግብፅ 0 ሙከራ
4.7K viewsZidopia , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ