Get Mystery Box with random crypto!

®Adama Tech Zone®

የቴሌግራም ቻናል አርማ adamatech — ®Adama Tech Zone® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ adamatech — ®Adama Tech Zone®
የሰርጥ አድራሻ: @adamatech
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.84K
የሰርጥ መግለጫ

Adama tech zone
*በቻናሉ ውስጥ*
° ተወዳጅ አፕሊኬሽኖች
°ሶፍትዌር ትሪኮች
°የዌብሳይት ጥቆማዎች
°ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ
°የኮምፕዩተር ትምህርቶች ያገኛሉ join👇👇👇
https://t.me/ ILTVExVB2E0zMzBk
.
.
🗣ለማስታወቂያ ስራዎች

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-27 19:19:17
1.3K viewsSencho, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 12:47:30
1.7K viewsSencho, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 18:35:44
304 viewsKM CAFE, CAKES & FOODS/ ADAMA/NAZARETH Outdoor services, 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 18:35:20 https://fb.watch/i6uptEknZz/
304 viewsKM CAFE, CAKES & FOODS/ ADAMA/NAZARETH Outdoor services, 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 11:46:26 Urgent Announcement
Adama

1-Barest
2-kitchen head
3-Waiter
4-Traditional coffe maker
5-Superviser

Call 0911032302
712 viewsSencho, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 11:46:03
Today's Special Cake
KM Café & Restaurant
712 viewsSencho, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:33:16
481 viewsSencho, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 21:08:42
Unlimited Mobile Data
በቴሌ ዋጋ ለተማረራችሁ በሙሉ በታላቅ ቅናሽ አቅረበናል
ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና
        መጠቀም ለምትፈልጉ

የሶስት ወር በ1400birr

ወርሃዊ በ600birr

መግዛት ለምትፈልጉ አናግሩኝ

@kal_nye2
493 viewskal , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:15:29 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለአንድ ደቂቃ 50 ሳንቲም የአገልግሎት በማስከፈል ላይ ይገኛል
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ በ25 ከተሞች አገልግሎት እጀምራለሁ አለ።
ከሁለት ዓመት በፊት በወጣ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ጨረታ መሰረት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያውን የደንበኞች የቴሌኮም አገልግሎቱን በድሬዳዋ አስጀምሯል።

ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ ከነሀሴ ጀምሮ የቴሌኮም አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

ኩባንያው በመነሻ ኮዱ 07 በድሬዳዋ ከተማ የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራ በ2G፣ 3G እና 4G ኔትወርኮች አካሂዷል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮች ለድሬዳዋ ደንበኞቹ በመሸጫ ሱቆች ይፋ ያደረገ ሲሆን ኔትወርኩን ለአንድ ወር የሚቆይ የሙከራ አገልግሎት ተጀምሯል።
ድርጅቱ የድምጽ አገልግሎቱን በደቂቃ ከሳፋሪ ኮም ስልክ ቁጥሮች ወደ ሳፋሪኮም እና ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርዶች በደቂቃ 50 ሳንቲም የሚያስከፍል ሲሆን ለኢንተርኔት ደግሞ በ10 ብር 120 ሜጋ ባይት፣ 900 ሜጋ ባይቱን በ50 ብር እንዲሁም ሁለት ጌጋ ባይት መጠን ያለውን ኢንተርኔት ደግሞ በ100 ብር ለ30 ቀናት በመደበኛነት በመሸጥ ላይ ነው።
ኩባንያው አክሎም እስከ ቀጣዩ ሚያዝያ 2015 ድረስ ባሉት ስምንት ወራት ውስጥ በ25 የኢትዮጵያ ከተሞች የቴሌኮም አገልግሎቶችን እንደሚጀምር ለአልዓይን አስታውቋል።
አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ ኮምቦልቻ፣ ሀረር፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ጅማ፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች ከተሞች በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ አገልግሎቶቹ ከሚጀመርባቸው አካባቢዎች ዋነኞቹ ናቸውም ተብሏል።

በኢትዮጵያ ከ126 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያው የግል የቴሌኮም ፈቃድ ተሰጠ

በፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር እስከ 2023 ድረስ ከጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ 25 በመቶ፣ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለግማሹ ህዝብ እንዲሁም በቀጣዮቹ አስር ዓመታት ውስጥ ደግሞ 98 በመቶ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የቴሌኮም አገልግሎት የመስጠት እቅድ አለኝም ብሏል።
ሳፋሪኮም ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ቮዳኮም ግሩፕ፣ ቮዳፎን ግሩፕ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽንና ሲዲሲ ግሩፕን ያካተተ ነው።
ተቋሙ ዓለም አቀፍ አጋርነት ለኢትዮጵያ በሚል በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ህጋዊ ፍቃድ መቀበሉ ይታወሳል።

ምንጭ አል-ዐይን
518 viewsZidopia , 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ