Get Mystery Box with random crypto!

የህጻናትን ልብ የማዳን ጥምረት በዚህ ህክምና ውጤታማ ለመሆን ደረጃው የላቀ የቀዶ ጥገና ሐኪም በ | Acibadem Healthcare Services

የህጻናትን ልብ የማዳን ጥምረት

በዚህ ህክምና ውጤታማ ለመሆን ደረጃው የላቀ የቀዶ ጥገና ሐኪም በቂ አይደለም፡፡ ሁነኛ የሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና ሐኪም በዙሪያው በሁሉም ተዛማጅ የሕክምና ዘርፎች ውስጥ የሰለጠኑ ስፔሻሊስቶች ባለሙያዎች ቡድን ያስፈልገዋል፡፡በአቺባደም የህፃናት የልብ እንክብካቤ ቡድን ውስጥ በልጆች የልብ ህክምና፣ በልጆች የልብና የደም ህክምና ቀዶ ጥገና፣ ማደንዘዣ እና ከፍተኛ እንክብካቤ፣ የልብ ኢሜጂንግ እና ራዲዮሎጂ፣ ኒዮናቶሎጂ እና ማገገሚያ ሂደቶች ውስጥ ልምድ ያላቸው ዶክተሮችን ያካትታል፡፡ እነዚህ ሀኪሞቻችን የሁሉም ህጻናት የልብ ታካሚዎቻችንን ልዩ አካላዊ እና ስሜታዊ ፍላጎቶች በተሻለ ለመረዳት ለዓመታት ጥረቶች አድርገዋል። በአቺባደም ሁሉም አማራጮች ታሳቢ እንደሚደረጉ እና ልጅዎ ደህንነታቸው በሚያስተማምኑ እጆች ውስጥ እንዳለ ማወቁ የአእምሮ ሰላም ይሰጣል።