Get Mystery Box with random crypto!

ለልጆች የልብ ፈውስ - መላ አለን ከለውዝ ፍሬ ብዙም ያልበለጠ መጠን ባለው ልብ ላይ የቀዶ ህክም | Acibadem Healthcare Services

ለልጆች የልብ ፈውስ - መላ አለን

ከለውዝ ፍሬ ብዙም ያልበለጠ መጠን ባለው ልብ ላይ የቀዶ ህክምና ማድረግ ቀላል ፈተና አይደለም። የሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና ሐኪሞች በትናንሽ አካላት ውስጥ ያሉ አነስተኛ ልቦችን ለፍጹምነት በቀረበ ትክክለኛነት እና የላቀ ትኩረት ለማከም ሲባል በልዩ ሁኔታ የሚሰለጥኑትም ለዚህ ነው፡፡ አቺባደም የህፃናት የልብ ማዕከል በቱርክ እና በክፍለ አህጉሩ በልጆች የልብ እና የልብ ቀዶ ህክምና ውስጥ በጣም ታዋቂ የሆኑ ልዩ ባለሙያተኞች መገኛ ነው፡፡ ሀኪሞቹ ከዓለም ዙሪያ ከ15,000 በላይ የሕፃናት የልብ ህመምተኞች ያከሙ እንደመሆናቸው በጣም በተወሳሰቡ ሁኔታዎች ላይ እንኳን ለጠቅላላው የልብ ጤና እክል የተለያዩ የምርመራ እና የሕክምና አማራጮችን መስጠት የሚያስችል የካበተ ልምድ አላቸው። ለዝርዝር መረጃ አግኙን!