Get Mystery Box with random crypto!

የተሟላ ህፃናት የልብ ቀዶ ህክምና - በአቺባደም በየአመቱ ከ600 በላይ ቤተሰቦች ከአለም ዙሪያ | Acibadem Healthcare Services

የተሟላ ህፃናት የልብ ቀዶ ህክምና - በአቺባደም

በየአመቱ ከ600 በላይ ቤተሰቦች ከአለም ዙሪያ ለልጆቻቸው አቺባደም የህፃናት የልብ ማዕከልን ይመርጣሉ። በአቺባደም አጠቃላይ የልብ ክብካቤ ህክምና ውስጥ የሚጠቃለሉ በሙያ ደረጃቸው የላቁ ሐኪሞች በዘመናዊ መሳሪያዎች ታግዘው ይሰራሉ፡፡ በልጆች ላይ አንዳንድ የልብ ጤና እክሎች ያለ ቀዶ ጥገና ሊታከሙ ይችላሉ፡፡ የህክምናውን ሂደት በጠበቀ መልኩ ወደ ደም ሥር በሚገባ ካቴተር በሚባል ቀጭን ቱቦ ወደ ልብ ውስጥ እንዲገባ ይደርጋል፡፡ ይህም ክፍት ቀዶ ጥገናን ያስቀራል፡፡ ለውስብስብ በሆኑ የውልደት እና አዲስ የልብ ቀዶ ጥገናዎች ልዩ ትኩረት ቢደረግም ቀዶ ጥገና በሚያስፈልግበት ጊዜ ሁሉም ዓይነት የሕፃናት የልብ ቀዶ ህክምናዎች በአቺባደም ውስጥ በመደበኛነት ይከናወናሉ፡፡ በቀዶ ህክምና እና ያለ ቀዶ ህክምና እንዲሁም በሌሎች ዘዴዎች የሚካሄዱ ህክምናዎች እንደ ታካሚው አይነት የሚወሰን ሲሆን የስኬት ምጣኔውም ከ95% በላይ ነው፡፡