Get Mystery Box with random crypto!

1 በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ። 2 በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገ | አጫጭር ልብ ወለድ

1 በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ።
2 በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ።
3 በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ ።
4 በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል ።
5 በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ ።
6 በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም ።
7 በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ ።
8 በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ ።
9 በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ ።
10 በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ ።
11 በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም ።
12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ ።
13 በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።
14 በጣም ብዙ ስለ ህይወት የምታስብና የምታሳድድ ከሆነ ፣ ሁሉንም ነገርህን ታጣለህ ።
15 በጣም ብዙ ነገር የምትጠብቅ ከሆነ ፤ በጣም ትከፋለህ ። በጣም ብዙ አትሁን ምክንያቱም ያ’በጣም ብዙ ነገር ብዙ ይጎዳሀልና ።
ለፔጃችን አዲስ ከሆኑ ብቻ ሼር፣ላይክ በማድርግ ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ

ምንጭ ።።
@achirlebwold