Get Mystery Box with random crypto!

#ወስን=>የቅጥር ስራህን የምትለቅበትን ጊዜ አስቀምጥ! #ምረጥ! የምትሰራውን ስራና የምትሰራበትን | አጫጭር ልብ ወለድ

#ወስን=>የቅጥር ስራህን የምትለቅበትን ጊዜ አስቀምጥ!
#ምረጥ! የምትሰራውን ስራና የምትሰራበትን ቦታ ምረጥ!
#አቅድ! እንዴት እንደምትሰራው፣ ከማን ጋር እንደምትሰራው፣ መቸና የት እንደምትሰራው፣ ምንያክል መነሻ ካፒታል እንደሚያስፈልገው፣ ካፒታሉ እንዴትና ከየት እንደሚገኝ ወዘተ አቅድ! SWOT analysis ስራ!(ጠንካራና ደካማ ጎኖችን እንዲሁም መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን በአግባቡ ተንትን!
#አትቸኩል! የቅጥር ስራህን ለመልቀቅ ዛሬ መወሰንህና የመልቀቂያ ጊዜ ማስቀመጥ ግዴታ ቢሆንም ነገር ግን ቶሎ አትልቀቅ! በቂ የዝግጅት ጊዜ ይኑርህ!
#አጥና! ልትስራው በምትፈልገው ዙሪያ የተሰማሩ ሰዎችን፣ ልትሰራ ያሰብክበትን ቦታ፣ ልትሰራው ያሰብከውን ስራ ቅረብና በደንብ አጥናቸው!
#ሚናህን_ለይ! የግልህን ስራ እንድትጀምር ከማያበረታቱህ ወይም እቅድህን ከሚያጣጥሉብህ ሰዎችና ሁኔታዎች ራቅ! ቢዝነስ መስራት ከሚወዱ፣ ስለቢዝነስ ከሚወያዩና ከሚያበረታቱህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ!
አንብብ! ሲሆን ስለምትሰራው ቢዝነስ ተማር! ወይ ሰልጥን! ካልሆነ ግን በዚያ ቢዝነስ ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፍትን አብብ! አነቃቂ መፅሀፍትን አንብብ!
አማክር! ልትሰራው በምትፈልገው ስራ እውቀቱ ወይም ልምዱ ያላቸውን ሰዎች አማክር!
Achirlebwold አመስግን! አሁን ስላሉህም ሆነ ወደፊት ስለሚኖሩህ አመስግን! ተደሰትባቸው!

@Achirlebwold