Get Mystery Box with random crypto!

ቴዲ አፍሮ ለ 'ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር' ኮንሰርት አዘጋጁን አስር ሚሊየን ብር እንዲከፍለው ክስ አቀረ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

ቴዲ አፍሮ ለ 'ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር' ኮንሰርት አዘጋጁን አስር ሚሊየን ብር እንዲከፍለው ክስ አቀረበ

የቴዲ አፍሮ ክስ የካቲት 14 2012 ዓ.ም "ኢትዮጽያ ወደ ፍቅር" የተሰኘ ኮንሰርት አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል።

በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀውን ይህን ኮንሰርት ካዘጋጀው ከላየን ኢቨንትስ ጋር የሙዚቃ ኮንሰርቱን ላቀረብኩበት አስር ሚሊዮን ሊከፍለኝ የፅሁፍ ውል ስላደረግን ይክፈለኝ የሚል ነው ያቀረበው ክስ።
@AccessAddis