Get Mystery Box with random crypto!

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ Maal Mallisaa አልበም ለ2022 የግራሚ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀርቧል! | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ Maal Mallisaa አልበም ለ2022 የግራሚ ሽልማት እጩ ሆኖ ቀርቧል!

የቢልቦርድ መፅሄት በዛሬው እትሙ "የአለም ምርጥ የሙዚቃ አልበም- Best Global Music Album" በሚባለው ምድብ ለ2022 የግራሚ ሽልማት የአርቲስቱን አልበም በእጩነት አቅርቧል።

መፅሄቱ በአለም ዙርያ ላሉ የግራሚ ሽልማት ድምፅ ሰጪዎች የሚሰራጭ ሲሆን በዚህ እትም ላይ ከወጡ ሌሎች አርቲስቶች መሀል ድሬክ፣ ቢሊ ኤሊሽ፣ ሊል ናስ ወዘተ ይገኙበታል
Via:- Eliyas Mesert
@AccessAddis