Get Mystery Box with random crypto!

ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ከድምፃዊት ሚለን ኃይሉ ጋር ... 'አንዳንዴ ነፍስ ማረፊያዋን አታውቅም? እኔ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ከድምፃዊት ሚለን ኃይሉ ጋር ...

"አንዳንዴ ነፍስ ማረፊያዋን አታውቅም? እኔ ከሚለን ጋር በዚህ ደረጃ እቀራረባለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም:: እውነታው ግን እንደሚታየው ነው:: በአንቺ ውስጥ የማላውቀው እኔን አግኝቻለሁ ፣በአንቺ ውስጥ ምግባርሽን ፣ባህልሽን፣ ፍቅርሽን፣ አስተሳሰብሽን ተካፍያለሁ ስለሁሉም አመሰግንሻለሁ ::

ሲል ድምፃዊት ያሬድ ሃሳቡን በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ ሀሳቡን አስፍሯል።