Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋው እና ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ጎዳና ወጣ። በርካታ ዘመን አይሽሬ ስራዎችን ያበረከ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

አንጋፋው እና ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ጎዳና ወጣ።

በርካታ ዘመን አይሽሬ ስራዎችን ያበረከተው ድምፃዊ ቴዎድሮስ
በዋሽግተን በሚኖርበት ጊዜ ማንነታቸው በማይታወቅ ሰዎች ተደብድቦ ጉዳት እንደረሰበት እና ህክምና ተደርጎለት ወደ ቀድሞ ጤንነቱ ቢመለስም ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ጉዳዩ ከሽምግልና አቅም በላይ በመሆኑ ባለቤቱ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስዳው ነበር፣ ፍርድ ቤትም ቴዲ ሚስቱ እና ልጁ ጋር እንዳይደርስ ወስኗል ይላል ኢትዮጵካሊንክ።

ከዚህ በፊትም ጥሩ ያልነበረው የቴዲ ጤንነት አሁን ተባባሰ ይላል የኢትዮፒካሊንክ ዘገና።

አሁን በቅርቡ ከዲሲ ለቆ ሄዶ በኒውዮርክ ጎዳናዎች ላይ በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሆነ ታይቷል ተብሏል።
@AccessAddis