Get Mystery Box with random crypto!

ድምፃዊ ዮሀና ሁለተኛ አልበሙን መልቀቁ አሳወቅ። በሬጌ ስልት በማቀንቀን እና በመጀመሪያ አልበሙ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

ድምፃዊ ዮሀና ሁለተኛ አልበሙን መልቀቁ አሳወቅ።

በሬጌ ስልት በማቀንቀን እና በመጀመሪያ አልበሙ ተወዳጅነት ያተረፈው ዮሀና ዕረፍት የተሰኝውን ሁለተኛ አልበም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል መልቀቁን ነው የገለፀው።
@AccessAddis