Get Mystery Box with random crypto!

'ከክሊፑ ቀረፃ ቀን በኋላ ያሬድ ነጉን አግኝቼው አላውቅም' ሚለን ኃይሉ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ስለ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

"ከክሊፑ ቀረፃ ቀን በኋላ ያሬድ ነጉን አግኝቼው አላውቅም" ሚለን ኃይሉ

ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ስለ ድምጻዊት ሚለን ሀይሉ ትላንት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ ያሰፈረውን መልዕክት ለእናት ማቅረባችን ይታወሳል።

ድምፃዊት ሚለን ዛሬ ከታዲያስ አዲስ ሰይፍ ጋር በነበራት ቆይታ ይህን ብላለች "ያሬድ ነጉን ከክሊፑ ቀረፃ በኋላ አግኝቼው አላውቅም ለምን እንደዛ ብሎ እንደለቀቀም ለመጠየቅ እና ማስተካክያ እንዲያደርግ በሶስቱም ስልክ ሲደወል ስልኩ ዝግ ነው፣ መኖሪያ ቤቱም ሄደን ነበር ቤት የለም።" በማለት ተናግራለች።
@AccessAddis