Get Mystery Box with random crypto!

[ Abu Uwais Nafyad ]

የቴሌግራም ቻናል አርማ abuuweis — [ Abu Uwais Nafyad ]
የቴሌግራም ቻናል አርማ abuuweis — [ Abu Uwais Nafyad ]
የሰርጥ አድራሻ: @abuuweis
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ!
በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-08 06:56:21 በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት ማለት የሚወስድ ዚክር

لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ

‹ላኢላሀ ኢልለሏሁ ዋህደሁ ላሸሪከለህ፣ ለሁል ሙልኩ፣ ወለሁል ሐምድ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር።

› «ከአላህ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው››
463 views03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 13:05:19
الله أكبر الله أكبر؛ لا إله إلاّ الله؛ الله أكبر الله أكبر؛ ولله الحمد.

كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء

كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء
659 views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:49:55 የዙልሒጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022
ብሎ ይጀምራል

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ ቀናት ናቸው። ማለትም አስሩ የዙልሂጃ ቀናት» አልባኒ ሰሂሁል ጃሚዕ 1133 ላይ አስፍረውታል

ከነገ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ ቀናት በኢባዳ እናሳልፋቸው!
591 viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 23:15:07 ተጨማሪ ከሙቱኖች
1- አል-ኡርጁዘቱል ሚይዒይ'ያህ
2- ወል'ቀዋዒዱል ፊቅሂይ'ያህ
3- ወል'ሃዒይ'ያህ
4- ወል'ላሚይ'ያህ
5- ወነዝሙ ቀዋኢዲል ኢስላም
6- ወመትኑ ፊቅሂ አቢይ ሹጃዕ...ሌላም ሌላም
604 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ