Get Mystery Box with random crypto!

[ Abu Uwais Nafyad ]

የቴሌግራም ቻናል አርማ abuuweis — [ Abu Uwais Nafyad ]
የቴሌግራም ቻናል አርማ abuuweis — [ Abu Uwais Nafyad ]
የሰርጥ አድራሻ: @abuuweis
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ!
በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-31 21:27:21
درس متن الدرر البهية في المسائل الفقهية
የ " መትኑ-ድ-ዱረሪል በሂ-ይ-ያህ ፊ'ል መሳዒሊል ፊቅሂ-ይ-ያህ" ኪታብ ደርስ
اسم الکتاب: متن الدرر البهية في المسائل الفقهية
የኪታቡ ስም፦ መትኑ-ድ-ዱረሪል በሂ-ይ-ያህ ፊ'ል መሳዒሊል ፊቅሂ-ይ-ያህ"
الدرس الأول :
ደርስ ክፍል 01 :
المؤلف: الإمام محمد بن علي بن محمد الشوكاني (رحمه الله تعالى)
ፀሃፊ፦ አል-ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐሊይ ቢን ሙሐመድ አሽ-ሸውካኒይ
موضوع الدرس:
ترجمة الإمام الشوكاني بالاختصار
مقدمة الكتاب
الكتاب الأول- كتاب الطهارة
الباب الأول- باب أقسام المياه
አዘጋጅ: አቡ ኡወይስ ናፍያድ ቃሲም
اعداد: أبي أويس نافياد بن قاسم
-انشر فمن دل على خير فله كأجر
فاعله.
131 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:14:55 አስደሳች ዜና!

አዲስ የኪታብ ቂረኣት ፕሮግራም

አዳማ 09 ቀበሌ ታላቁ ኡመር ቢን አል'ኸ-ጥ-ጧብ መስጂድ (የኢድ መስጂድ)

የኪታቡ ርዕስ ፦ መትኑ-ድ-ዱረሪል በሂ-ይ-ያህ ፊ'ልመሳዒሊል ፊቅሂ-ይ-ያህ

ዝግጅት ፦ አል-ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐሊይ ቢን ሙሐመድ አሽ-ሸውካኒይ (ረሒመሁሏህ)

ሰዓት ፦ እሁድ አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ

አቅራቢ፦ አቡ ኡወይስ ኢብኑ ቃሲም

ትምህርቱን ከርቀት በቴሌግራም ለመከታተል
https://t.me/AbuUweis
223 viewsedited  08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:14:53
215 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 17:18:34
سورة الكهف بصوت جميل يريح القلب سبحان الله ...!
قراء قران الشيخ عفيف محمد تاج
267 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 23:22:46 ተራው ማህበረሰብ ዘንድ ያለው ጥርጣሬና መዋለል ዑለማዖችን (የእውቀት ባለቤቶችን) በመጠየቅ መፈወስ ያለበት በሽታ ነው።
አሏህም እንዲህ ብሏል፦
[فَإِنْ كُنْتَ فِي شَكٍّ مِمَّا أَنْزَلْنَا إِلَيْكَ فَاسْأَلِ الَّذِينَ يَقْرَءُونَ الْكِتَابَ مِنْ قَبْلِكَ] (يونس:٩٤)
{እኛ ከነገርንህ እውነታ በጥርጣሬ ውስጥ ከሆንክ እነዚያን ከአንተ በፊት መጽሐፉን የሚያነቡትን ጠይቅ፡፡} (ዩኑስ:93)
ዶክተር ሙስጠፋ መኽዱም
427 viewsedited  20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ