Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያ ጀማዓተል ኸይር! ከዚህ ቀደም ጀምረነው የነበ | أبو سعيد

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያ ጀማዓተል ኸይር! ከዚህ ቀደም ጀምረነው የነበረው የኑር መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰብ ሂደት ከነገ ዛሬ እንቀጥላለን እያልን ብሎም እናንተም እንዳትሰለቹብን እየሰጋን እሰከ ዛሬ ደርሰናል። የሆነው ሆኖ ይህ የቸርነት ወር የሆነውን ረመዷን ግን በጭራሽ እድሉን ልንነፍጋችሁ እንደማይገባ ወስነናል። ስለሆነም ነገ ማለትም ረመዷን 27ተኛው ሌሊት ከተራዊሕ ሰሏት በኋላ 4:30pm እዚሁ ግሩፕ ላይ እንገናኝ። ኢንሻ አሏህ!

በሰላት፣ በዚክር፣ በቂርኣትና ዱዓእ ለይለተል ቀድርን እንደምንጠባበቀው ሁሉ ቀጣይነት ባለው ሰደቃ ሌሊቱን ህያው በማድረግም እንጠባበቀዋለን!! አሏህ የነገ ሰው ይበለን!

#ማስታወሻ
ሁላችሁም የምታውቋቸውን በቴክስትም ይሁን ደውል ለቀጠሯችን ጋብዙልን። ምንዳችሁ ከአሏህ ነው።

NUR MESJID BUILDING PROJECT ( METTU )
ለፕሮጀክቱ ድጋፍ በነዚህ አካውንት ይጠቀሙ
ኑር መስጂድ ( መቱ )
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000258886937

Gargaarsa projeektichaaf akkawunti kanatti fayyadamaa.
Masjiida Nuur ( Mattu )
Baanki daldala Ethiopia
1000258886937
https://t.me/Nurmesjid1