Get Mystery Box with random crypto!

#አፋልጉን! #ሼር_በማድረግ_የበረከት_ሥራ_ይስሩ!! በፎቶዉ ላይ የሚትመለከቱት ወንድማችን ዲያቆን | አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)

#አፋልጉን!
#ሼር_በማድረግ_የበረከት_ሥራ_ይስሩ!!
በፎቶዉ ላይ የሚትመለከቱት ወንድማችን ዲያቆን ሃይለሚካኤል መለሠ ይባላል፤በቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶያማ ደብረ ሣህል ቅድስት ሥላሴ ቤተክርሲቲያን አገልጋይ የነበረ ሲሆን በ2009 ዓ/ም የአብነት(የቄስ) ትምህርት ለመማር ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሄደ ሲሆን በስልክ ቤተሰቦቹን ካናገራቸዉ ሁለት ዓመታት አለፈዉታል!!
እናም ዲያቆን ሃይለሚካኤልን ያዬ ወይንም ያለበትን የሚያዉቅ በ0922355652 አልያም በ0900133803 ወይም 0942966646 በመደወል መንፈሳዊ ትብብር እንዲታደርጉልን በወላዲተ አምላክ ስም እንጠይቃለን!!!
#ባህር_ዳር_አከባቢ_ላሉ_ምዕመናን_ሼር_ያድርጉ!!